ተከታታይ የመፅሐፍ ቅዱስ ትምህርት
08/21/2019
እንደሚታወቀው በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ የተነሳ ትምህርት ቤትና ከ10 በላይ ስዎች የሚያሳትፉ ስብሰባዎች ታግደዋል። እግዚአብሔር ፈቅዶ በአካል ተገናኝተን መማር ማስተማሩና አምልኮው እስኪቀጥል ሰኞ፣ ረቡዕ እና ቅዳሜ በzoom በመገናኘት ትምህርቱ ይቀጥላል። በመሆኑም ይህን pdf ፋይል በመክፈት ለልጆችዎ ያስጠኗቸው።
ሰኞ፣ ረቡዕ: 5:00pm PST
ቅዳሜ: 11:00 am PST


