የሳምንቱ የመፅሐፍ ቅዱስ ቃል ጥናት
08/21/2019
ሰላም የፊደል ገበታ ወላጆች እባክዎን ከታች የተገለፀውን የመፅሐፍ ቅዱስ ቃል ለፊታችን ቅዳሜ Nov 31 በእግዚአብሔር ስም ለልጆችዎ ያስጠኗቸው።
ልጅን፡በሚኼድበት፡መንገድ፡ምራው፥በሸመገለም፡ጊዜ፡ከርሱ፡ፈቀቅ፡አይልም። መጽሐፈ ምሳሌ 22:6
ትርጉሙ
Train up a child in the way he should go: and when he is old, he will not depart from it.
Proverb 22:6---++---
August 31
"ልጆች ሆይ፥ ለወላጆቻችሁ በጌታ ታዘዙ፤ይህ የሚገባ ነውና። መልካም እንዲሆንልህ ዕድሜህም በምድር ላይእንዲረዝም አባትህንና እናትህን አክብር፤ እርስዋም የተስፋ ቃል ያላት ፊተኛይቱ ትእዛዝ ናት። እናንተም አባቶች ሆይ፥ ልጆቻችሁን በጌታ ምክርና በተግሣጽ አሳድጉአቸው እንጂ አታስቆጡአቸው" (ኤፌ ፮፥፩-፬)
